Wednesday, May 15, 2013

የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስቴር የሃይማኖት ተቋማትን ለመመዝገብ ያወጣው ረቂቅ መመሪያ

አንብቡና የራሳችሁን አስተያየት ስጡበት

ይህን መመሪያ ስመለከት በ2000 ዓም በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሃይማኖት ጉዳይ የወጣውን መመሪያ እንዳስታውስ አደረገኝ። በዚያን ወቅት ማንኛውም ሃይማኖትን ሊገልጹ የሚችሉ ነገሮችን የሚቃወም ስለነበር  የከፍተኛ ት/ት ተቋማት  ተማሪዎችን በእጅጉ ያሳዘነ፣ ያስቆጣና እምነትንም የሚፃረር  እንደነበር አስታውሳለሁ። 






1 comment:

  1. ምዝገባ .... ክፍል ሁለት
    በሚኒስቴሩ ለመመዝገብ የቀረበ የሐይማኖት ወይም የእምነት ድርጅት ወይም ማኀበር የሚመዘገበው፡-
    1. ከማመልከቻው ጋር የቀረቡት የመመስረቻ ጽሑፍና መተዳደሪያ ደንብ በመስራቾቹ ቃለ ጉባኤ የተደገፈ መሆኑን በማረጋገጥ
    2. የተቋቋሙበት ዓላማ ከሕገ መንግስቱና ከሃገሪቱ ህጎች ጋር የሚጣጣም መሆኑን በማረጋገጥ
    3. ሐይማኖቱ ሊጠራበት የተፈለገው ስም እንዲሁም አርማ/ ምልክት ካለ
    4. ሐይማኖቱ የተቋቋመበት መመስረቻ ጽሑፍና መተዳደሪያ ደንብ
    5. ሚኒስቴሩ በሚያቀርበው ፎርም መሠረት የሚሞላ ስለመስራቾች አጭር መረጃ
    6. የመስራቾችን ማንነት የሚገልጽ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
    7. የሐይማኖቱ ዋና አድራሻ
    8. ቅርንጫፍ የሚከፈትባቸው ዝርዝር ካሉ
    9. በመተዳደሪያ ደንቡ መሠረት ቋሚ የአመራር አካላት እስኪሰየሙ ድረስ ለ 6 ወር የሚያገለግሉ ጊዜያዊ አመራሮች

    አስገራሚ ዝርዝሩ ከላይ ይመልከቱ….

    ReplyDelete